“ ወደዚህ የመጣሁት ማሸነፍ ስለምፈልግ ነው ” ኮንሳ

“ ወደዚህ የመጣሁት ማሸነፍ ስለምፈልግ ነው ” ኮንሳ
ለአርሰናል ፊርማውን ያኖረው ኤዝሪ ኮንሳ ወደ አርሰናል የተዘዋወረው ድል ተርቦ መሆኑን ተናግሯል።
“ ማሸነፌን መቀጠል እፈልጋለሁ ድል ተርቢያለሁ ለዚህ ነው ወደ አርሰናል የመጣሁት “ ሲል ኮንሳ ተናግሯል።
አክሎም “ ከአለም ምርጥ ክለቦች ለአንዱ መጫወት ለእኔ እና ቤተሰቤ ትልቅ ኮራት ነው " ሲል ተደምጧል።
ኮንሳ በአርሰናል ቤት የአስራ አምስት ቁጥር ማልያ ለብሶ የሚጫወት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe