ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ወደ ቱርክ መሄድ ከደረጃ በታች ነው ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ወደ ቱርክ መሄድ ከደረጃ በታች ነው ”
“ ወደ ቱርክ መሄድ ከደረጃ በታች ነው ”

የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራገር ሞሀመድ ሳላህ ወደ ቱርክ ያቀናል ብሎ እንዳልጠበቀ ተናግሯል።

ጄሚ ካራገር በንግግሩም “ ሳላህ ወደ ጁቬንቱስ ወይም ኤሲ ሚላን ያቀናል ብዬ ነበር የጠበቅኩት ምናልባት ደሞዙ ችግር ሊሆን ይችላል “ ብሏል።

አክሎም “ ቱርክ ሊግ መሄድ ለእኔ በጣም ዝቅ ያለ ደረጃ ነው “ ሲል ተናግሯል።

ሞሀመድ ሳላህ በዛሬው ዕለት ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ቱርክ ያቀና ሲሆን በርካታ ደጋፊዎች አቀባበል አድርገውለታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች