ወደ አፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የሚደረገው ጉዞ በእንደዚህ ጀምሯል!

ትናንት በሳሬም ሆቴል ፣ ዋናው የስፖርት ትጥቅ ለሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ፈርጦች በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ መድረክ ላይ ደምቀው የሚታዩበትን በኢትዮጵያውያን ልጆች የተነደፈውን አዲሱን የ2019 ትጥቅ አስረክቧል፤ ዋናው ስፖርት የሲዳማ ቡና ይፋዊ ትጥቅ አቅራቢ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል።
ዋናው ስፖርት × ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
ከኢትዮጵያ፤ ለአፍሪካ።

🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
⭐️| #WanawSportwear #ሲዳማቡና