ዋትኪንስ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ ጠየቀ !

ዋትኪንስ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ ጠየቀ !
የአስቶን ቪላው የፊት መስመር ተሰላፊ ኦሊ ዋትኪንስ ዛሬ ወደ ቡድኑ ልምምድ መመለሱ ተገልጿል።
ወደ ሳውዲ አረቢያ የማምራት ፈላጎት የነበረው ዋትኪንስ ባለፉት ቀናት ልምምድ አልሰራም ነበር።
አስቶን ቪላ የአል ሂላልን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ ዋትኪንስ ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ ለመግለጽ ልምምድ ቀርቶ ነበር።
ተጨዋቹ ትላንት ክለቡ በብራይተን በተሸነፈበት ጨዋታ ሳይሳተፍ መቅረቱ አይዘነጋም።
ኦሊ ዋትኪንስ አሁን ላይ በብራይተን ጨዋታ ስላልተገኘ የቡድን አጋሮቹን ይቅርታ ጠይቆ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe