“ ዋናው የቡድኔ ማሸነፍ ነው “

“ ዋናው የቡድኔ ማሸነፍ ነው “
የብሬንትፎርዱ ያኒክ ሹስተር ቡድኑ ቼልሲ ላይ ካስመዘገበው ድል በኃላ በሰጠው አስተያየት “ ጠንካሮች ነበርን “ ብሏል።
ቡድኑ በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ተሽሎ መቅረቡን የገለፀው ሹስተር “ በበለጠ ሁኔታ አጥቅተን ነበርን “ ሲል “ ብዙ የሚባል የግብ እድሎች ፈጥረናል “ በማለት ተናግሯል።
የቡድን አጋሩ ቪታሊ ያንሌት በበኩሉ “ ሊጉ ከሀገራት ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት ልዩ ምሽት ማሳለፍ እንፈልግ ነበር “ ብሏል።
የጨዋታው ኮከብ በመሆን የተመረጠው ያኒክ ሹስተር “ ዋናው የቡድኔ ማሸነፍ ነው ፣ የግል ስኬት አያስጨንቀኝም “ ሲል ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe