“ ዋንጫውን ለማሸነፍ ነበር የመጣነው ” ፈርናንዴዝ

“ ዋንጫውን ለማሸነፍ ነበር የመጣነው ” ፈርናንዴዝ
ፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የሚያበሳጭ ሁኔታ ላይ ነን ሲል ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
“ ወደዚህ የመጣነው ግልጽ አላማ ይዘን ነበር ዋንጫውን ለማሸነፍ ነበር በጣም ያበሳጫል ” ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል።
አክሎም " በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ ነበርን በሁለተኛው አጋማሽ አቋማችን አሽቆለቆለ ተጋጣሚ የተሻለ ኳስ ተቆጣጥሯል ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe