“ ውጤቱ ተቀባይነት የለውም ” ማይክል ካሪክ

“ ውጤቱ ተቀባይነት የለውም ” ማይክል ካሪክ
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ለሽንፈቱ ሀላፊነት እንደሚወስዱ ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።
“ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም “ ሲሉ የገለፁት አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ “ እኔ ሀላፊነት እወስዳለሁ " ብለዋል።
“ በሁለተኛው አጋማሽ መጨረሻ አካባቢ የነበረው የቡድኑ እንቅስቃሴ የእኔ ጥፋት ነበር “ ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም “ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ አለን ለእሱ መዘጋጀት አለብን በድጋሜ ማሸነፍ መጀመር አለብን "ብለዋል።
“ የደጋፊዎችን ስሜት እረዳለሁ ቁጣቸውን መቀበል አለብን የእኔ ሀላፊነት ነው ትችቱን እቀበላለሁ ” ማይክል ካሪክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe