“ ዓለም ዋንጫ ዋጋውን አጥቶ የገንዘብ ሆኗል ”

“ ዓለም ዋንጫ ዋጋውን አጥቶ የገንዘብ ሆኗል ”
የጋና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካርሎስ ኪሮዥ የአለም ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራት ቁጥር መጨመሩን ተችተዋል።
“ የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር በመጨመሩ አለም ዋንጫ ዋጋውን እና ትርጉሙን እያጣ ይገኛል “ ሲሉ አሰልጣኝ ካርሎስ ኪሮዥ ተናግረዋል።
አክለውም “ የአውሮፓ እና አፍሪካ ማጣሪያ እንኳን ቁጥሩ ስለጨመረ ደረጃው ወርዷል “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ ዛሬ ገንዘብ ውሳኔ ሰጪ ሆኗል “ ያሉት አሰልጣኙ “ የእግርኳስ ጨዋታ መባሉ ቀርቶ የገንዘብ ጨዋታ ሆኗል " ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe