ዓሊ አህመድ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል !

ዓሊ አህመድ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል !
ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የተገኘው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ዓሊ አህመድ ቀጣይ ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል።
በካናዳ ኦታዋ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ተጨዋቹ ኢትዮጵያን እንዲጎበኝ ማመቻቸቱን አስታውቋል።
ተጨዋቹ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ውድድር የካናዳ ብሔራዊ ቡድንን ወክሎ መሳተፉ አይዘነጋም።
ኢምባሲው ተጫዋቹ ኢትዮጵያን በመጎብኘት ወጣቶችን ለማነቃቃት፣ የስፖርት ተሳትፎን ለማበረታታት እና በኢትዮጵያ የስፖርት ልማት ላይ አዎንታዊ አሻራ ለማሳረፍ እድሉን እንዲመቻች ገልጿል።
ለኖርዊች ሲቲ የሚጫወተው ዓሊ አህመድ
ከ 2023 ወዲህ የካናዳ ብሔራዊ ቡድንን እየወከለ ይገኛል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe