ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሁለቱ ቡድኖች የአለም ዋንጫ ስኬት ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሁለቱ ቡድኖች የአለም ዋንጫ ስኬት ?
የሁለቱ ቡድኖች የአለም ዋንጫ ስኬት ?

ኖርዌይ በ አለም ዋንጫ ውድድር በታሪኳ ሁለት ጊዜ አስራ ስድስት ውስጥ ተቀላቅላ ታውቃለች።

የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ አስራ ስድስት ውስጥ የተቀላቀለው 1998 በፈረንሳይ ነበር።

ሀገሪቱ ጥሩ የተጓዘችበት የ 1998 ውድድር ከአሁን በፊት የመጨረሻ የአለም ዋንጫ ተሳትፎዋም ነበር።

ምንም እንኳን ኖርዌይ በዚህ አመት ግምት ባይሰጣትም ደጋፊዎቿ ከኮከቦቻቸው ጥሩ ውጤት ይጠብቃሉ።

የኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን በበኩሉ በአለም ዋንጫው ለጥሎ ማለፍ ሲበቃ ይህ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ኮትዲቯር ከዚህ ቀደም በሶስት አለም ዋንጫ ውድድሮች ተሳትፋ ምድቧን መሻገር አልቻለችም ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች