ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የለንደን ደርቢን ማን ይመራዋል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የለንደን ደርቢን ማን ይመራዋል ?
የለንደን ደርቢን ማን ይመራዋል ?

አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።

ኤምሬትስ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ክሪስ ካቫናህ በመሐል ዳኝነት እንዲመሩት ተመርጠዋል።

ጨዋታው እሁድ ምሽት 12:30 ሲል የሚጀምር ይሆናል።

ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች