ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሊቨርፑል ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሊቨርፑል ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ ?
የሊቨርፑል ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ ?

የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተሰላፊ ኮዲ ጋክፖ ዛሬ ልምምድ እንደሚጀመር አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ ኮዲ ጋክፖ ለፉልሀም ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ መሆኑን አሰልጣኙ አሳውቀዋል።

የብራዴሌይ ባርኮላ ሁኔታ ዛሬ እንደሚገመገም የገለፁት አሰልጣኙ ለጨዋታው ሊደርስ ይችላል ብለዋል።

በሌላ በኩል ሁጎ ኤኪቲኬ በሻምፒየንስ ሊጉ ምድብ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ሊደርስ ይችላል ተብሏል።

ሊቨርፑል ኤኪቲኬን በሻምፒየንስ ሊጉ ስብስብ ያስመዘገበው ይህንን ተስፋ በማድረግ መሆኑን አንዶኒ ኢራኦላ ተናግረዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች