ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የሊቨርፑል አማካይ ክፍል አስግቶኛል ” ጄሚ ካራጋር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የሊቨርፑል አማካይ ክፍል አስግቶኛል ” ጄሚ ካራጋር
“ የሊቨርፑል አማካይ ክፍል አስግቶኛል ” ጄሚ ካራጋር

የቀድሞ የሊቨርፑል ታሪካዊ ተጨዋች ጄሚ ካራጋር ሊቨርፑል የመሐል ክፍተት እንዳለበት ተናግሯል።

“ የአማካይ ክፍሉ ችግር አሁንም የሊቨርፑል ትልቁ ችግር እንደሆነ አስባለሁ “ ሲል ጄሚ ካራጋር አስተያየቱን ሰጥቷል።

አክሎም “ ሊቨርፑል ባለፈው አመት የተሰቃየው የመሐል ሜዳው ላይ ባለው ክፍተት ምክንያት ነው አሁንም አልተቀረፈም " ብሏል።

“ የመሐል ሜዳውን የሶስት ተጨዋቾች ጥምረት ስመለከት ለሊቨርፑል እጨነቃለሁ “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች