ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ራሽፎርድ ዘጠኝ ቁጥር ለብሶ ይጫወታል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ራሽፎርድ ዘጠኝ ቁጥር ለብሶ ይጫወታል !
ራሽፎርድ ዘጠኝ ቁጥር ለብሶ ይጫወታል !

ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ከኤሲ ሚላን በሚያደርገው ጨዋታ ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጧል።

ራሽፎርድ በዛሬው ጨዋታ የዘጠኝ ቁጥር ማልያ ለብሶ የሚጫወት ይሆናል።

ይሁን እንጂ ዘጠኝ ቁጥር የሚለብሰው ለዛሬው ጨዋታ ብቻ መሆኑን እና ለሊጉ አለመሆኑን ክለቡ አሳውቋል።

ማርከስ ራሽፎርድ የሚለብሰው ይፋዊ ቁጥር በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች