ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሊቨርፑል አነስተኛ ድርሻ ተሸጠ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሊቨርፑል አነስተኛ ድርሻ ተሸጠ !
የሊቨርፑል አነስተኛ ድርሻ ተሸጠ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ባለቤት " FSG " በክለቡ ያላቸውን የተወሰነ ድርሻ መሸጣቸውን ይፋ አድርገዋል።

የሊቨርፑል ባለቤቶች የክለቡን ሰላሳ በመቶ ድርሻ የእንግሊዝ እና ህንድ ዜግነት ባለው ባለሀብት ለሚመራ ተቋም ሸጠዋል።

የክለቡ አጠቃላይ ዋጋ 5.5 ቢልዮን ፓውንድ እንደተገመተ ተዘግቧል።

የሊቨርፑል ሰላሳ በመቶ ድርሻ 1.65 ቢልዮን ፓውንድ አካባቢ እንደተሸጠ ተገልጿል።

ህንዳዊው አዲስ የሊቨርፑል ባለድርሻ አሚት ብሀትያ የክለቡን ቦርድ በመቀላቀል ምክትል ሊቀመንበር በመሆን ተሾመዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች