ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሊዮኔል ሜሲን ቁጥር ማን ሊወስድ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሊዮኔል ሜሲን ቁጥር ማን ሊወስድ ይችላል ?
የሊዮኔል ሜሲን ቁጥር ማን ሊወስድ ይችላል ?

የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ ራሱን ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ማግለሉ ይታወቃል።

አርጀንቲና በቀጣይ የአስር ቁጥር ማልያውን ለሌላ ተጨዋች ዝግጁ እንደምታደርግ ይጠበቃል።

የአርጀንቲና አስር ቁጥር ማልያ ማራዶና እና ሊዮኔል ሜሲ የለበሱት ታሪካዊ ማልያ መሆኑ ይታወቃል።

የሊዮኔል ሜሲን አስር ቁጥር በቀጣይ የኮሞው ተጨዋች ኒኮ ፓዝ ሊወስድ እንደሚችል ተነግሯል።

አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ በብሔራዊ ቡድኑ ከቀጠሉ አስር ቁጥሩ የኒኮ ፓዝ እንደሚሆን ተነግሯል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች