የሊዮኔል ሜሲ አባት ህልፈተ ህይወት !

የሊዮኔል ሜሲ አባት ህልፈተ ህይወት ! የአርጀንቲናዊው ተጨዋች ሊዮኔል ሚሲ ወላጅ አባት ጆርጅ ሜሲ በፀና ታመው እንደነበር የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ጆርጅ ሜሲ ህመሙ ፀንቶባቸው ህይወታቸው እንደለፈ የአርጀንቲና መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይሁን እንጂ የሊዮኔል ሜሲ ቤተሰቦች እና የቅርብ ሰዎች እስካሁን የ ጆርጅ ሜሲን ህልፈተ ህይወት አላረጋገጡም። በሌላ በኩል የሊዮኔል ሜሲ የልጅነት ክለብ…


