ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የመላው አለም ህልም ለማድሪድ መጫወት ነው ” ያን ድዮማንዴ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የመላው አለም ህልም ለማድሪድ መጫወት ነው ” ያን ድዮማንዴ
“ የመላው አለም ህልም ለማድሪድ መጫወት ነው ” ያን ድዮማንዴ

አዲሱ የሪያል ማድሪድ የክንፍ ተጨዋች ያን ድዮማንዴ በክለቡ ይፋዊ አቀባበል ተደርጎለታል።

ያን ድዮማንዴ በሰጠው አስተያየት “ ሪያል ማድሪድ የአለም ምርጡ ክለብ ነው “ሲል ተናግሯል።

“ የመላው አለም ህልም ለማድሪድ መጫወት ነው ፤ ለቡድኑ ያለኝን ሁሉ እሰጣለሁ ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

“ ይሄን ሁሉ ዋንጫ ስታይ ተጨማሪ ለማሸነፍ ተጨማሪ ለማሸነፍ ያነሳሳል ሻምፒየንስ ሊግ እና ላሊጋ ለማሸነፍ መፎካከር ያስደስታል " ያን ድዮማንዴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች