“ የመላ ቤተሰቤን የወደፊት ሕይወት ማረጋገጥ ችያለሁ ” ቲጃኒ ሬንደርስ

ማንችስተር ሲቲን ለቆ ወደ ሳውዲ አረቢያ ያቀናው ቲጃኒ ሬንደርስ በውሳኔው ገንዘብ ተፅዕኖ መኖሩን ገልጿል።
ሬንደርስ ሲናገርም “ ጫማዬን ከሰቀልኩ በኋላ ስራ መስራት አልፈልግም ” ያለ ሲሆን “ ሲቲም ብሆን ግን ያንን ለማድረግ አልገደድም ”ብሏል።
“ አሁን ግን የመላውን ቤተሰብ የወደፊት ህይወት ማረጋገጥ ችያለሁ ” ሲል ሬንደርስ ተናግሯል።
አክሎም “ አሁን የልጅ ልጆቼ ያማረ ህይወት መኖር ይችላሉ ፤ እና ለምን ያንን አላደርግም "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe