“ የመጣሁት ለማሸነፍ ነው ሀኪሚ ስለተሰናበተ አላዘንኩም ” ምባፔ

“ መጠነኛ ጉዳት ነው ያጋጠመኝ “
ፈረንሳዊው አጥቂ ኪሊያን ምባፔ ከጨዋታው በኋላ ከባድ ጉዳት እንዳላጋጠመው ተናግሯል።
“ አሁን ደህና ነኝ መጠነኛ የቁርጭምጭሚት ጉዳት ነው ” ሲል ምባፔ ስለ ጉዳት ሁኔታው አሳውቋል።
ለቅርብ ጓደኛው አሽራፍ ሀኪሚ አዝኖ እንደሆነ የተጠየቀው ምባፔ “ በፍጹም ምንም ስሜት አልተሰማኝም ” ብሏል።
“ እዚህ የመጣሁት ለማሸነፍ ነው ” ያለው ምባፔ “ እሱም ወደእዚህ የመጣው እኛን ለማሸነፍ ነበር ” ሲል ገልጿል።
ኪሊያን ምባፔ በጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe