ኒኮ ኦሬሊ ወደ ሜዳ ይመለሳል !

ኒኮ ኦሬሊ ወደ ሜዳ ይመለሳል !
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ኒኮ ኦሬሊ በማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ተገልጿል።
“ ኒኮ ኦሬሊ ለማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ዝግጁ ነው “ ሲሉ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል የፊት መስመር ተጨዋቹ ጄርሚ ዶኩ ወደ ሜዳ ለመመለስ " የተወሰኑ ቀናት ያስፈልጉታል " ሲሉ አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
ማንችስተር ሲቲ እሁድ በሊጉ በኦልድትራፎርድ ስታዲየም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ይጫወታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe