ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማርቲኔሊ ዝውውር ከምን ደረሰ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማርቲኔሊ ዝውውር ከምን ደረሰ ?
የማርቲኔሊ ዝውውር ከምን ደረሰ ?

የአርሰናሉ ተጨዋች ጋብሬል ማርቲኔሊ ወደ አል ሂላል የሚያደርገውን ዝውውር እስካሁን አላጠናቀምም።

ሁለቱ ወገኖች ከስምምነት ቢደርሱም ዝውውሩ ግን ዛሬ ምሽት እንደማይጠናቀቅ ተገልጿል።

ይሁን እንጂ የሳውዲ አረቢያ የዝውውር መስኮት ከቀናት በኋላ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ዝውውሩ በቀጣይ ይጠናቀቃልደ

ማርቲኔሊ ወደ ሳውዲ አረቢያ ያመራ ሲሆን ነገ ጠዋት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተዘግቧል።

የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ለዝውውሩ 70 ሚልዮን ዩሮ ወጪ የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች