የማንችስተር ዩናይትድ ዝውውር ሁኔታ ?

የማንችስተር ዩናይትድ ዝውውር ሁኔታ ?
የአራት ተጨዋቾች ዝውውር ያጠናቀቀው ማንችስተር ዩናይትድ ሶስተኛ አማካይ ሊመለከት እንደሚችል ተገልጿል።
ቀያዮቹ ሰይጣኖች ብዙ ርቀት መሸፈን የሚችል ተፋላሚ ተጨዋች እንደሚፈልጉ ተነግሯል።
ክለቡ አሁን ላይ የሮማውን ፈረንሳዊ አማካይ ማኑ ኮኔ ዙሪያ መወያየቱ ተሰምቷል።
ይሁን እንጂ ክለቡ በሮማ የሚጠየቀውን ሂሳብ ለመክፈል ዝግጁ ስለመሆኑ የተረጋገጠ ነገር የለም።
በተጨማሪም የግራ መስመር እና የግራ ክንፍ ተጨዋች በክለቡ አጀንዳ ውስጥ መኖራቸው ተገልጿል።
ክለቡ የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈረም እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ እየተዘገበ ይገኛል።
በሌላ በኩል ጆሽዋ ዚርኪዜ ፤ አልታይ ባይንዲር እና ራዴክ ቪቴክ ክለቡን ይለቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe