ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?
የማክ አሊስተር የሊቨርፑል ቆይታ ?

አርጀንቲናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር በሊቨርፑል ያለው ኮንትራት በ 2028 ያበቃል።

ሪያል ማድሪድ በቀጣይ ማክ አሊስተርን ለማስፈረም ሊመለከት እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

በሌላ በኩል ማክ አሊስተር ከለቀቀ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ኢላማ የሚሆነው ላሚን ካማራ መሆኑ ተገልጿል።

ሊቨርፑል የላሚን ካማራን ስም ከወዲሁ መያዙን ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ዘግበዋል።

ላሚን ካማራ ትላንት ቼልሲን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሶ ሞናኮ ዝውውሩን ማቋረጡ አይዘነጋም።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች