ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የማድሪድ ቆይታዬ ጠባሳ ጥሎብኛል ” ዣቢ አሎንሶ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የማድሪድ ቆይታዬ ጠባሳ ጥሎብኛል ” ዣቢ አሎንሶ
“ የማድሪድ ቆይታዬ ጠባሳ ጥሎብኛል ” ዣቢ አሎንሶ

ስፔናዊው የቼልሲ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በሪያል ማድሪድ ስለነበራቸው ቆይታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ዣቢ አሎንሶ ሲናገሩም “ የሪያል ማድሪድ ቆይታዬ ጠባሳ ጥሎብኛል “ ያሉ ሲሆን “ በጊዜ ሂደት ግን ይፈወሳል “ ብለዋል።

አሰልጣኙ በአስተያየታቸው ወደኋላ ተመልሰው ስለ ጥሩ እና ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች እንደሚያስቡ ተናግረዋል።

“ በራሴ ላይ ጨካይ እና ራሱን የሚወቅስ ሰው ሆኜ ነበር “ የሚሉት ዣቢ አሎንሶ “ የተሻለ ማድረግ እችል ስለነበረው ነገር አስባለሁ “ ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች