ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ ተጨዋች አስፈርሟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ ተጨዋች አስፈርሟል !
ቼልሲ ተጨዋች አስፈርሟል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የስትራስቡርጉን ተጨዋች ቫለንቲን ባርኮ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

አርጀንቲናዊው ሁለገብ አማካይ ቫለንቲን ባርኮ በቼልሲ እስከ 2033 የሚያቆየውን የሰባት አመት ውል ፈርሟል።

ተጨዋቹ ባለፈው የውድድር አመት ባደረጋቸው 43 ጨዋታዎች 12 ጎሎችን አስቆጥሯል።

በአርጀንቲና የአለም ዋንጫ ስብስብ ውስጥ የነበረው ቫለንቲን ባርኮ ለሀገሩ አምስት ጨዋታዎች አድርጓል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች