የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓

የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓
በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ኪሊያን ምባፔ
⏩ ቪንሰስ ጁኒየር
⏩ ጁድ ቤሊንግሀም
⏩ አርዳ ጉለር እና
⏩ ቫልቬርዴ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ኪሊያን ምባፔ
⏩ ቪንሰስ ጁኒየር
⏩ ጁድ ቤሊንግሀም
⏩ አርዳ ጉለር እና
⏩ ቫልቬርዴ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe