የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።

የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል❓ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚሰለጥነው ሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ኪሊያን ምባፔ ⏩ ቪንሰስ ጁኒየር ⏩ ጁድ ቤሊንግሀም ⏩ አርዳ ጉለር እና ⏩ ቫልቬርዴ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe


