ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ !
ባርሴሎና ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ !

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በ 2025/26 የውድድር ዘመን ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።

ባርሴሎና በውድድር አመቱ ከ አንድ ቢልዮን ዩሮ በላይ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል።

ባርሴሎና ከአንድ ቢልዮን የተሻገረ ገቢ ሲያገኝ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ገልጿል።

የስታዲየም ገቢ እና የስፖንሰርሺፕ ገቢ የክለቡን አጠቃላይ ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ እንዳሳደገው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች