ሪቻርልሰን ከቶተንሀም ስብስብ ተቀነሰ !

ሪቻርልሰን ከቶተንሀም ስብስብ ተቀነሰ !
ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ሪቻርልሰን ከቶተንሀም የፕሪሚየር ሊግ ስብስብ መቀነሱ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ሪቻርልሰን በዚህ የውድድር አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማይጫወት ይሆናል።
አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በቅርቡ ሪቻርልሰን ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡን ገልፀው ነበር።
ተጨዋቹ በኋላም ኤቨርተንን ለመቀላቀል በንግግር ላይ መሆኑ ሲዘገብ እንደነበር አይዘነጋም።
ሪቻርልሰን በቀጣይ ወደ ሌሎች ሀገራት ሊጎች ሊያመራ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe