ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሜሲ ልጅ ቡድኑን ለዋንጫ አብቅቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሜሲ ልጅ ቡድኑን ለዋንጫ አብቅቷል !
የሜሲ ልጅ ቡድኑን ለዋንጫ አብቅቷል !

የሊዮኔል ሜሲ ልጅ ሲሮ ሜሲ ከኢንተር ሚያሚ ከ 8ዓመት በታች ቡድን ጋር ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል።

ታዳጊው ቡድኑ 10ለ2 ባሸነፈበት የፍፃሜው ጨዋታ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

በተጨማሪም የፍፃሜ ጨዋታው ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።

የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ያጠናቀቀው ታዳጊው ድንቅ የቅጣት ምት ጎልም አስቆጥሯል።

ሲሮ ሜሲ ከጨዋታው በኋላ “ አሰልጣኛችን ያለንን ስለሰማን ጥሩ ጨዋታ አድርገናል “ ሲል ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች