ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የምሽቱ ጨዋታ የአየር ሁኔታ አስግቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የምሽቱ ጨዋታ የአየር ሁኔታ አስግቷል !
የምሽቱ ጨዋታ የአየር ሁኔታ አስግቷል ! የምሽቱ የፈረንሳይ እና ፓራጓይ ጨዋታ በታሪክ በከፍተኛ ሙቀት የሚደረግ ጨዋታ እንደሚሆን ተነግሯል። ጨዋታው በሚደረግበት አሜሪካ ፊላደልፊያ በከፍተኛ ሙቀት ይመታል በሚል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። በአካባቢው ይኖራል ተብሎ የሚጠበቀው ሙቀት ሪከርድ ሆኖ ከተመዘገበው ( 39°C ) በትንሽ ያነሰ 38°C መሆኑ ተገልጿል። ይሁን እንጂ ሜዳ ላይ የሚኖረው የሙቀት…

ተዛማጅ ታሪኮች