ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የምንጫወተው 500 ሚሊዮን ካወጣ ክለብ ጋር ነው “ ፍራንሴስኮ ፋሪዮሊ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የምንጫወተው 500 ሚሊዮን ካወጣ ክለብ ጋር ነው “ ፍራንሴስኮ ፋሪዮሊ
“ የምንጫወተው 500 ሚሊዮን ካወጣ ክለብ ጋር ነው “ ፍራንሴስኮ ፋሪዮሊ

የፖርቶ አሰልጣኝ ፍራንሴስኮ ፋሪዮሊ የዛሬ ተጋጣሚያቸው ማንችስተር ሲቲ ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣቱን ገልጸዋል።

“ የምንጫወተው በዚህ ክረምት 500 ሚልዮን ባለፉት አመታት ሶስት ቢልዮን ለዝውውር ካወጣ ክለብ ጋር ነው “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።

አክለውም “ በጨዋታው አላማችን እነሱ ላይ ነገሮችን ከባድ ማድረግ ነው " ብለዋል።

ኢንዞ ማሬስካ በበኩላቸው “ ይሄ እኛ ላይ ጫና አያሳድርም አንደውም ያኮራናል "ሲሉ ተናግረዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች