የሞሮኮ ደጋፊዎች በኔዘርላንድ ምን ገጠማቸው ?

የሞሮኮ ደጋፊዎች በኔዘርላንድ ምን ገጠማቸው ?
ሞሮኮ በአለም ዋንጫው ጥሎ ማለፍ ኔዘርላንድን አሸንፋ አስራ ስድስቱን መቀላቀሏ ይታወቃል።
ድሉን ተከትሎ በኔዘርላንድ የሚገኙ በርካታ የሞሮኮ ደጋፊዎች ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ወጥተዋል።
ደጋፊዎቹ ደስታቸውን ሲገለፁ ከኔዘርላንድ ፖሊስ ጋር ግጭት ውስጥ መግባታቸው ተገልጿል።
ፖሊስ የደስታ ሰልፉን ለመበተን በትር መጠቀሙ እና የተወሰኑ የሞሮኮ ደጋፊዎችን ማሰሩ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe