የሞሮኮ ደጋፊዎች ተጨዋቾችን ለመረበሽ ሞክረዋል !

የሞሮኮ ደጋፊዎች ተጨዋቾችን ለመረበሽ ሞክረዋል !
የሞሮኮ ደጋፊዎች የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾችን ለመረበሽ መመሞከራቸው ተገልጿል።
ደጋፊዎቹ ከበሮ በመምታት እና ርችቶችን በማስጮህ ተጨዋቾቹ ጥሩ እንቅልፍ እንዳይተኙ ለመረበሽ መሞከራቸው ተነግሯል።
ለጨዋታው በርካታ የሞርኮ ደጋፊዎች ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ቦስተን ማምራታቸው ተገልጿል።
የሞሮኮ አየር መንገድ በቅርቡ ለጨዋታው ተጨማሪ በረራዎችን ለማድረግ ማዘጋጀቱ ሲገለፅም ነበር።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ተጠባቂ ጨዋታ ምሽት 5:00 ሰዓት ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe