ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሪያል ማድሪድ ስብሰባ ተጠናቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሪያል ማድሪድ ስብሰባ ተጠናቋል !
የሪያል ማድሪድ ስብሰባ ተጠናቋል ! ሪያል ማድሪድ በቪንሰስ ጁኒየር ውል ማረዘም ዙሪያ ለመነጋገር ዛሬ ጠዋታ በክለቡ ዋና መስሪያ ቤት ስብሰባ ተቀምጦ ነበር። አሁን ላይ የክለቡ ሀላፊ ጆዜ አንሄል ሳንቼዝ እና የመልማዮች ሀላፊ ጁኒ ካላፋት ቦታውን ለቀው ሲሄዱ ታይተዋል። በሁለቱ ወገኖች መካከል ከስምምነት መደረስ አለመደረሱ እስካሁን አልተነገረም። ሪያል ማድሪድ የቪንሰስ ጁኒየርን ጉዳይ ቅድሚያ…

ተዛማጅ ታሪኮች