የራሽፎርድ የወደፊት ቆይታ ?

የራሽፎርድ የወደፊት ቆይታ ?
እንግሊዛዊው ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በማንችስተር ዩናይትድ የሚቆይበት እድል ሰፊ መሆኑ ተገልጿል።
ማርከስ ራሽፎርድ አሁን ላይ ወደ ሳውዲ አረቢያ ወይም ቱርክዬ ሊግ የማቅናት ፍላጎት እንደሌለው ተነግሯል።
ራሽፎርድ በቀጣይ ትልቅ ክለብ ካልተቀላቀለ በማንችስተር ዩናይትድ መቆየት ይፈልጋል ተብሏል።
አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በቀጣይ ስለቆይታው እንደሚወስኑ ሲጠበቅ አዲስ እድል ቢሰጠው እንደሚደሰት ተዘግቧል።
በሌላ በኩል ራሽፎርድ ባለመልቀቁ እና ደሞዙ ከፍ ያለ በመሆኑ ክለቡ በዝውውሩ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ እንደገደበው ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe