ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የርገን ክሎፕ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የርገን ክሎፕ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !
የርገን ክሎፕ ስብሰባቸውን አሳውቀዋል !

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የመጀመሪያ ስብሰባቸውን ይፋ አድርገዋል።

አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ለቀድሞ የባርሴሎና ግብ ጠባቂው ቴር ስቴግን ጥሪ አቅርበዋል።

ቴር ስቴገን በኔዘርላንድ ጨዋታ ቋሚ እንደሚሆን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።

የርገን ክሎፕ በቀጣይ ለሚያደርጓቸው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች 44 ተጨዋቾች የያዘ ሁለት ቡድን ይፋ አድርገዋል።

ጀርመን በቀጣይ ከኔዘርላንድ ፣ ግሪክ እና ሰርቢያ ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች