“ የሮናልዶ ምርጡ አቋም አብሮት የለም ” ኡናይ ሲሞን

“ የሮናልዶ ምርጡ አቋም አብሮት የለም ” ኡናይ ሲሞን
የስፔን ግብ ጠባቂ ኡናይ ሲሞን ክርስቲያኖ ሮናልዶን ከግብ ክልላችን ማራቅ አለብን በማለት ተናግሯል።
“ ሮናልዶ ከአመታት በፊት የነበረው አይደለም “ ያለው ኡናይ ሲሞን “ እሱ ከዚህ በኋላ በማድሪድ የነበረው አቋሙ አይኖረውም ” ብሏል።
አክሎም “ ነገርግን በተቻለ አቅም እሱን ከግብ ክልል ማራቅ ያስፈልጋል “ ያለ ሲሆን “ እዛ ከተገኘ ግን ጨዋታ ቀያሪ ነው የአጥቂ ደመ ነፍሱ አለው ” ሲል ገልጿል።
“ በኔሽንስ ሊግ ፍፃሜ በፍፁም ቅጣት ምት ክልል ያገኘውን ኳስ ማስቆጠሩን አንዘነጋውም ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe