የሲቲ ተጨዋቾች ማልያ ቁጥር !

የሲቲ ተጨዋቾች ማልያ ቁጥር !
ማንችስተር ሲቲ አዲስ እና የተወሰኑ ነባር ተጨዋቾች በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሚለብሱትን ማልያ ቁጥር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት :-
- ማርክ ጉሂ የ 6️⃣ ቁጥር ማልያ
- ዶናሩሜ የ 1️⃣ ቁጥር ማልያ
- ኤሊዮት አንደርሰን የ 5️⃣ ቁጥር ማልያ
- ሩሊ የ 2️⃣8️⃣ ቁጥር ማል ለብሰው እንደሚጫወቱ ይፋ ተደርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe