ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

በአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት የመስመር አጥቂው ኤርሊንግ ሀላንድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ በወሩ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች 5️⃣ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች