የሳላህ ክለብ አሰልጣኙን አሰናበተ !

የሳላህ ክለብ አሰልጣኙን አሰናበተ !
ሞሀመድ ሳላህን ያስፈረመው ትራብዞንስፖር የቡድኑን አሰልጣኝ ፋቲህ ቴኬ ከሀላፊነት አሰናብቷል።
አሰልጣኙ ከሀላፊነታቸው የተሰናበቱት ቡድኑ ለዩሮፓ ሊግ ምድብ ማለፍ አለመቻሉን ተከትሎ መሆኑ ተነግሯል።
አሰልጣኙ ከጨዋታው በኋላ ከሀላፊነታቸው ለመልቀቅ መልቀቂያ አስገብተው ነበር።
ይሁን እንጂ ክለቡ አሰልጣኙ ያስገቡትን መልቀቂያውን ውድቅ አድርጎ እንደነበር ተገልጿል።
ክለቡ በኋላም ከቀናት ቆይታ በኋላ አሰልጣኙን እንዳሰናበታቸው ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe