ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሴኔጋል ፌዴሬሽን እገዳ ተጣለበት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሴኔጋል ፌዴሬሽን እገዳ ተጣለበት !
የሴኔጋል ፌዴሬሽን እገዳ ተጣለበት ! የሴኔጋል መንግስት በወቅታዊ የሀገሪቱ እግር ኳስ ላይ የሚሰሙትን ጉዳዮች ተከትሎ ፌዴሬሽኑን ማገዱን አሳውቋል። ፌዴሬሽኑ በተጣለበት እገዳ :- - ቃለ መጠይቆችን መስጠት - ይፋዊ መግለጫ መስጠት - ለሚዲያ እና በማህበራዊ ትስስር ገፆች ምላሽ መስጠትን ከልክሏል። መንግስት ውሰኔውን የወሰነው የተፈጠሩ ውጥረቶችን ለመቀነስ ታሳቢ በማድረግ መሆኑ ተዘግቧል።…

ተዛማጅ ታሪኮች