ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የስፔን እና ፈረንሳይ አሸናፊ ዋንጫውን ይወስዳል ” ቲቧ ኩርቱዋ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የስፔን እና ፈረንሳይ አሸናፊ ዋንጫውን ይወስዳል ” ቲቧ ኩርቱዋ
“ የስፔን እና ፈረንሳይ አሸናፊ ዋንጫውን ይወስዳል ” ቲቧ ኩርቱዋ

“ ለኩርተዋ ንግግር ቦታ አንሰጥም ” ሮሜሮ

ቤልጂየማዊው ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ የስፔን እና ፈረንሳይ አሸናፊ የውድድሩ ሻምፒዮን ይሆናል ብሎ ነበር።

አርጀንቲናዊው ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ በበኩሉ በሰጠው ምላሽ ለሰዎች አስተያየት ቦታ አንሰጥም በማለት ተናግሯል።

“ ትኩረታችን ጨዋታው ላይ ነው “ ያለው ሮሜሮ “ ሌሎች ተጨዋቾች ለሚናገሩት ነገር ቦታ አንሰጥም ” ብሏል።

አክሎም “ ሁሉም ሰው የራሱ አመለካከት አለው ፤ ለእኛ አስፈላጊው ነገር ጨዋታው ላይ ትኩረት ማድረግ ነው ” ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች