የስፔን ወሳኝ ተጫዋች : ሚኬል ሜሪኖ

የስፔን ወሳኝ ተጫዋች : ሚኬል ሜሪኖ
ሚኬል ሜሪኖ ለሀገሩ ግልጋሎት በሰጠባቸው ጨዋታዎች ቁልፍ ሚናን እየተጫወተ ይገኛል።
ስፔን በአስፈላጊው ሰዓቷ የሚገኘው ሚኬል ሜሪኖ ያለፉት ሶስት ጎሎቹ ወሳኝነታቸው የጎላ ነው።
የሚኬል ሜሪኖ ሶስት ጎሎች :-
• 1️⃣1️⃣9️⃣ኛ ደቂቃ ጀርመንን ከዩሮ 2024 ውድድር ውጪ ያደረገች ግብ
• 9️⃣2️⃣ኛ ደቂቃ በጥሎ ማለፍ ፖርቹጋልን ከውድድሩ ያሰናበተ ጎል
• 8️⃣8️⃣ኛ ደቂቃ ላይ ቤልጅዬምን ከውድድሩ ውጨ ያደረገች ጎል ማስቆጠር ችሏል።
ሚኬል ሜሪኖ በዛሬው ጨዋታ ተቀይሮ ከገባ ከ 1️⃣1️⃣7️⃣ሴኮንዶች በኃላ ወሳኟን ጎል አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe