ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቀድሞ የእንግሊዝ አሰልጣኝ ህይወታቸው አለፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቀድሞ የእንግሊዝ አሰልጣኝ ህይወታቸው አለፈ !
የቀድሞ የእንግሊዝ አሰልጣኝ ህይወታቸው አለፈ !

የቀድሞ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እና እና አሰልጣኝ ኬቪን ኬጋን ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿ።

ኬቪን ኬጋን በካንሰር ህመም ተጠቅተው በ 75ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ይፋ ሆኗል።

የቀድሞ ታሪካዊ ተጨዋች ኬቪን ኬጋን 1978 እና 1979 ሁለት ጊዜ የባሎን ዶር ሽልማት ማሸነፍ ችለዋል።

ኬቪን ኬጋን በሊቨርፑል ቤት ሶስት ተከታታይ የመጀመሪያ ሊግ ዋንጫ ሲያሳኩ በሀምቡርግ በተከታታይ ባሎን ዶር አሸንፈዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች