የቡድኖቹ የመልሶ ማጥቃት ቁጥር ?

የቡድኖቹ የመልሶ ማጥቃት ቁጥር ?
በዚህ አለም ዋንጫ ፈረንሳይ እና ሞሮኮ በፈጣን መልሶ ማጥቃት ብዙ እድል የፈጠሩ ቀዳሚ ብሔራዊ ቡድኖች ናቸው።
ሞሮኮ አስር እንዲሁም ፈረንሳይ ዘጠኝ የፈጣን መልሶ ማጥቃት እድል መፍጠር ችለው ነበር።
ከእነዚህ እድሎች ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች እኩል ሶስት ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል።
ፈረንሳይ ከእነዚህ ሁኔታዎች በስዊድን ፤ ሴኔጋል እና ኖርዌይ ጨዋታዎች ግቦችን አግኝተዋል።
ፈረንሳይ ረጅም ኳሶችን ለፈጣን ተጨዋቾች ማድረስ የሚችሉ ጥሩ ተጨዋቾች ይዛ ትገኛለች።
ቡድኑ አንዳንድ ጊዜ አስቦበት ወደኋላ ተመልሶ በመጫወት ተቃራኒ ቡድን ወደፊት ሲመጣ ከጀርባ የሚፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም ያጠቃል።
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በተመሳሳይ ይህንን ስታደርግ በፈጣን መልሶ ማጥቃት ስጋት መፍጠር ትችላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe