“ የተኩላ ራት ሆንኩ ብዬ አስቤ ነበር ” ዲያጎ ኮስታ

“ የተኩላ ራት ሆንኩ ብዬ አስቤ ነበር ” ዲያጎ ኮስታ
ስፔናዊው አጥቂ ዲያጎ ኮስታ ከአመታት በፊት ለዎልቭስ ሲፈርም ስለነበረው ገጠመኝ አስታውሷል።
ዲያጎ ኮስታ በወቅቱ ለዎልቭስ መፈረሙ በተገለፀበት ቪድዮ ላይ ከተኩላዎች ጋር ታይቶ ነበር።
“ ፈርቼ ነበር ” የሚለው ኮስታ " በውስጤ አንዱ ተኩላ እኔን ለማጥቃት ቢወስንስ ብዬ ማሰብ ጀምርኩ " ይላል።
“ አሰልጣኛቸው ጠርቶ ሲያዛቸው ምላሽ አልሰጥ ብለው ነበር እሱን አልሰማ ካሉ እኔማ አለቀልኝ ብዬ አስቤያለሁ "ሲል አስታውሷል።
አክሎም “ ወደ እኔ ተመልሰው እግሬን ማነፍነፍ ሲጀምሩ የእኔ ነገር አበቃ ብዬ ነበር ውሻ አይደሉም እውነተኛ ተኩላ ነበሩ "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe