ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቴራንጋ አንበሶቹ ልምምድ ሰርተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቴራንጋ አንበሶቹ ልምምድ ሰርተዋል !
የቴራንጋ አንበሶቹ ልምምድ ሰርተዋል !

ነገ ከኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን ሰርቷል።

የቴራንጋ አንበሶቹ ዛሬ ከ 10:00 ጀምሮ ጨዋታው በሚደረግበት የባሕርዳር ስታዲየም ልምምዳቸውን ሰርተዋል።

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ ነገ ቀን 10:00 ሰዓት በባሕርዳር ስታዲየም ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች