ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቼልሲ ታሪካዊ ሀላፊ ህይወታቸው አለፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቼልሲ ታሪካዊ ሀላፊ ህይወታቸው አለፈ !
የቼልሲ ታሪካዊ ሀላፊ ህይወታቸው አለፈ !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ታሪካዊ ሊቀመንበር ኬን ቤትስ በ 94ዓመታቸው ህይወታቸው አልፏል።

ኬን ቤትስ በቼልሲ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ማሳረፍ የቻሉ ሊቀመንበር ናቸው።

ሀላፊው በ 1982 ቼልሲን በ 1️⃣ ፓውንድ ከእዳው ጋር ገዝተው ከከፍተኛ እዳ እና ኪሳራ ታድገውት ነበር።

ቼልሲን በ 2003 ለሮማን አብራሞቪች በ 140 ሚልዮን ዩሮ ሸጠውታል።

በታሪካዊ ሊቀመንበሩ ዘመን ቼልሲ ወደ መጀመሪያው ሊግ ያደገ ሲሆን ዋንጫዎችን ማሸነፍም ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች